ለጉዲፈቻ የሚሰጡ ልጆች ህይወትን የሚዳስስ ፊልም
እሑድ፣ ጥር 12 2011ማስታወቂያ
በጉዲፈቻ የሚያድጉ ህጻናትን ህይወት የሚዳስሰው ውሳኔ 2 ፊልም በቤተሰብ የህጻናት አስተዳደግ ዙሪያ ያጠነጥናል። ታህሳስ 29 በሲኒማ ቤቶች ለተመልካች መታየት የጀመረው፤ በብሄራዊ ትያትር ነገ ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም በይፋ ፊልሙ ይመረቃል ስትል የፊልሙ ጸሀፊና ምክትል ዳይሬክተር ገነት ንጋቱ ገልጻልናለች። ከዛሬ 12 አመት በፊት የተሰራው ውሳኔ ፊልም ብዙ ተመልካቾች ታሪኩ አሳዛኝ ነበር ይላሉ። ዛሬስ ውሳኔ 2፤ ከፊልሙ ጸሀፊና ምክትል ዳይሬክተር አርቲስት ገነት ንጋቱ ጋር የነበረንን ቆይታ ከድምፅ ዘገባው ያድምጡ።
ነጃት ኢብራሂም
ተስፋለም ወልደየስ