1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለዶይቼ ቬለ DW ዘጋቢዎች የደህንነት ስልጠና

ዓርብ፣ ግንቦት 9 2011

ለሁለት ቀናት የሚዘልቅ የደህንነት እና የፀጥታ ጉዳይ ስልጠና አፍሪቃ ውስጥ ለሚገኙ ለዶይቼ ቬለ DW ዘጋቢዎች እየተሰጠ ነው።

https://p.dw.com/p/3IflP
DW Workshop Journalismus Sicherheit Nairobi
ምስል DW/S. Wegayehu

ስልጠናው ናይሮቢ ነው የተካሄደው

ከትናንት ጀምሮ በናይሮቢ ኬንያ የሚካሄደው ስልጠና ጋዜጠኞች ግጭት እና የፀጥታ መደፍረስ ባለባቸው አካባቢዎች ለዘገባ ሲንቀሳቀሱ አስቀድመው ማድረግ የሚገባቸውን የሚያመላክት መሆኑን ከስልጠናው ተሳታፊዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ገልጾልናል። በዶይቼ ቬለ DW አካዳሚ አስተባባሪነት በተዘጋጀው በዚህ ስልጠናም ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት የተውጣጡ 13 የዶይቼ ቬለ እና የጀርመኑ ZDF ዘጋቢዎች ተሳትፈዋል። ሸዋንግዛውን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሜ በስልክ ስለስልጠናው ጠይቄዋለሁ።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ