ለሕዝብ እንደራሴዎች ጥያቄ የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ
ሰኞ፣ ጥቅምት 9 2013ማስታወቂያ
የመንግሥት የአስፈጻሚ አካል የፍርድ ቤቶችን ተዕዛዝ በማስፈም እንደሚገባው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ተናገሩ ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ረፋድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከአባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የሀገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ እና የሰላም ሁኔታ ፣ ኢኮኖሚ፣የኮሮና ወረርሽኝ እና የአንበጣ መንጋ በሀገሪቱ የደቀኗቸው ብርቱ ስጋቶች ጥያቄ ከተነሳባቸው ጉዳዮች መካከል ይገኙበታል።
ሰለሞን ሙጬ
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ