ሁለቱ የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲ መግለጫ ላይ የተሰጠ አስተያየት
ማክሰኞ፣ ጥር 10 2014ማስታወቂያ
ህወሓት በትግራይ ክልል ለመንቀሳቀስ የሕግ ድጋፍ ስለሌለው በክልሉ የሽግግር መንግሥት ይቋቋም በማለት አቋም ያራመዱ የሁለት ፓርቲዎችን ጉዳይ እንደማያውቀው የፌዴራል መንግሥት ገለፀ። በሌላ በኩል በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱት የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እና ራእይ ፓርቲ የሽግግር መንግሥት ጥያቄ ያቀረቡት ፓርቲዎች ከሕወሓት ጋር ትግራይን ለመገንጠል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች በመሆናቸው ጥያቄውን ተገቢ አይደለም ሲሉ አጣጥለውታል።
ሰለሞን ሙጬ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ