You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
UTC 16:00 የዓለም ዜና 09.07.2016
2 ሐምሌ 2008
ቅዳሜ፣ ሐምሌ 2 2008
https://p.dw.com/p/1JMMg
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
የዓለም ዜና 09.07.2016
የዓለም ዜና 09.07.2016
•በደቡብ ሱዳን መዲና ጁባ በፕሬዚዳንት ሣልቫ ኪር እና ምክትላቸው የቀድሞው አማጺ ቡድን መሪ ሪክ ማቻር ተከታዮች መካከል ቤተ-መንግሥቱ አካባቢ በተከሰተ ግጭት ከ150 በላይ ሰዎች ተገደሉ። •የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት፦(NATO) አባል ሃገራት መሪዎች እስላማዊ ጽንፈኛ ቡድኖችን ለመዋጋት የበለጠ ለመስራት ውሳኔ አስተላለፉ። •ዳላስ ውስጥ አምስት ፖሊሶችን በመግደል እና ሰባቱን በማቁሰል የተጠረጠረው እና በሮቦት ተወንጫፊ ቦንብ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ የቀድሞ ጦር አባል ቤት ተበረበረ።