Podcast የአዲስ አበባው ሰላማዊ ሰልፍ እና ወጣቱ30 ግንቦት 2005ዓርብ፣ ግንቦት 30 2005የወጣቶች አለምhttps://p.dw.com/p/18l9vማስታወቂያ የሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ከምርጫ 97 ወዲህ የተካሄደ ትልቁ ሠላማዊ ሰልፍ ነው ። በዚህ ሰልፍ ላይ የተገኙ ሶስት ወጣቶች ከሰልፉ ምን ጠብቀው አደባባይ እንደወጡ ገልፀውልናል። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል። ልደት አበበ ተክሌ የኋላ