p «ዶሮ እና እህል ጠባቂ ልሆን ነበር»የክብረ ወሰን ባለቤት ታምሩ ዘገየ16 ግንቦት 2005ዓርብ፣ ግንቦት 16 2005ሰሜን ወሎ ፤ምዦ ማሪያም አካባቢ ነው ተወልጄ ያደጉት ይላል ታምሩ ዘገየ። ታምሩ ሲወለድ ጀምሮ የገጠመውን ችግር እንደ ፈተና ተቀብሎ ዛሬ «በጊነስ ቡክ» ላይ ስሙን ለማስፈር ችሏል።https://p.dw.com/p/18cqNማስታወቂያ ታምሩ ስለ ከባድ የልጅነት ጊዜው ፣ስለ አሁን ስኬቱ እና የወደፊት አላማው አጫውቶናል። ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል። ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሰ