COP17፤ የደርበን የአየር ንብረት ጉባኤ19 ኅዳር 2004ማክሰኞ፣ ኅዳር 19 2004የተመ የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ በደቡብ አፍሪቃዋ ደርባን ከተማ እሁድ ማምሻዉን ተከፍቷል።https://p.dw.com/p/RzCrየጉባዔዉ መክፈቻምስል dapdማስታወቂያለአስራ ሁለት ቀናት በሚዘልቀዉ ጉባኤ ከአንድ መቶ ዘጠና አንድ አገሮች የተዉጣጡ ተሰብሳቢዎችና የአዉሮጳ ኅብረትን የወከሉ ተደራዳሪዎች ይሳተፋሉ። ብዙም ያልተወራለት የደርበኑ ጉባኤ ከዚህ ቀደም በዴንማርክ ኮፐንሃገንም ሆነ ከሜክሲኮ ካንኩን ለተሸጋገሩ አጀንዳዎች እልባት የመስጠቱ ነገርም ያን ያህል የተባለለት አይደለም። የዕለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ይህንኑ ይዳስሳል። ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ