You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
Chrispin Mwakideu
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባዎች በ Chrispin Mwakideu
ዘገባዎች በ Chrispin Mwakideu
«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ትረካ
«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ትረካ
ተዋቡ በካላንዳ ከተማ ከደረሰው ኮሌራ መሰል በሽታ ጀርባ የማን እጅ እንዳለ እና የበሽታውን መንስዔ ያጣራል።
«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»
«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»
የባንኩ ሞት በማጋንጌ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀስቅሷል፤ መደብሮችን ጨምሮ የቲርቤ ጎሳ አባላት ንብረቶች በእሳት ጋይተዋል። አሁን በማጋንጌ ዋና ከተማ በሚገኝ አንድ የመኖሪያ መንደር ማለዳ ነው። የተቃዋሚው የማለለለፓ አባል የሆነችው ሳሎሜ በዚያው መንደር በሚገኝ መደብር ዳቦ ለመግዛት ጎራ ብላለች። ምን ይገጥማት ይሆን?
«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»
«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»
ስደተኛዋ ፖለቲከኛ ባንኩ ወደ አገሯ ማጋንጌ ስትመለስ በተዘጋጀላት የአቀባበል ሥርዓት ላይ ድንገት ተወግታ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች። ወጣቷ ጋዜጠኛ ጁን ጥቃቱ ሲፈጸም በቦታው ነበረች፤ ጥቃቱንም በዐይኗ ዐይታለች። ዛሬ ጁን ስለ ባንኩ መረጃ ለማግኘት ሆስፒታል ነች።
«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ
«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ
ታሪኩ የሚከናወነው ለዓመታት ከዘለቀ አምባገነናዊ ሥርዓት፣ የጎሳ ክፍፍል እና ውጥረት በኋላ ዴሞክራሲ ቀስ በቀስ ሥር ይሰድባት በጀመረው አፍሪካዊት አገር ማጋንጌ ነው።
ዋናዉን ገፅ ተመልከት