9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ተጠናቀቀ17 መጋቢት 2005ማክሰኞ፣ መጋቢት 17 2005ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተጠናቋል። ስለጉባዔው ሂደት እና ስላሳለፋቸው ውሳኔዎች ነጋሽ መሀመድ የአዲስ አበባውን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሮታል።https://p.dw.com/p/184b3ማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ነጋሽ መሀመድ