78 ተኛው የሰማዕታት ቀን
ሐሙስ፣ የካቲት 12 2007ማስታወቂያ
ፋሺሽስት ኢጣልያ የዛሬ 78 ዓመት ከ30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን በግፍ የጨፈጨፈበት የሰማዕታት ቀን ዛሬ ታስቧል ። ዕለቱ በተለይ በአዲስ አበባ በየካቲት 12 አደባባይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተወካይ ና የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ተወካዮች እንዲሁም የከተማው ነዋሪ በተገኙበት በተካሄደ ስነ ስርዓት ነው የታሰበው ።በዘንድሮው የመታሰቢያ በዓል ላይ ኢትዮጵያውያንን ላስጨፈጨፈው ለማርሻል አዶልፎ ግራዝያኒ በትውልድ ከተማው የተሰራው ሐውልት እንዲፈርስ ዳግም ጥሪ ቀርቧል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ