60ኛ ዓመቱን ያከበረው የጀርመን ት/ቤት10 የካቲት 2007ማክሰኞ፣ የካቲት 10 2007በአዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ትምህርት ቤት ትናንት የተመሰረተበትን 60 ዓመት አከበረ። በነዚህ ዓመታት ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ጀርመናውያንን አስተምሮ ለከፍተኛ የሥራ ደረጃ እንዳበቃ ተነግሮለታል።https://p.dw.com/p/1EdMdምስል DW/G.Tedlaማስታወቂያ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት የዕለቱን ክብረ በዓል ታዳሚዎች በማነጋገር ተከታዮን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሠ