5 የግል የትምህርት ተቋማት መታገድ
ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2003ማስታወቂያ
ውሳኔው ያስተላለፈው የከፍተኛ ትምሕርት አግባብነት ጥራት ቁጥጥር ኤጀንሲ ከዚህ ሌላ ከተቀመጠው የጥራት መስፈርት አነስተኛውን ያሟሉ ያላቸውን 13 የግል ተቋማት ደግሞ በአንድ ዓመት ውስጥ እንዲያሻሽሉ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል ። እገዳው የተጣለባቸው ባለቤቶች በበኩላቸው ኤጀንሲው የወሰደው እርምጃ ራሱ ያወጣውን መስፈርት የሚቃረንና የተቋማቸውንም ስምና ተግባር እንዳልነበረ ያደረገ ነው ብለዋል ። ታደሰ እንግዳው
ታደሰ እንግዳው
ሒሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሰ