30ኛ ዓመቱን የያዘዉ የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስትያን 5 ነሐሴ 2005እሑድ፣ ነሐሴ 5 2005https://p.dw.com/p/19NgGማስታወቂያ በጀርመን የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የተቋቋመበትን ሰላሳኛ ዓመት እንሆ አከበረ። የዛሪ ሁለት ሳምንት ግድም በጀርመን በኮሎኝ ከተማ የሚገኘዉ የኢትዮጵያዉያን ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን የተቋቋመበትን ሠላሳኛ ዓመት በደማቅ ሁኔታ አክብሮአል። አዜብ ታደሰ ሸዋዪ ለገሰ