26ኛዉ የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ ማጠቃለያ
ሰኞ፣ ጥር 23 2008ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ከ30 ዓመት በፊት ከገጠማት አሰቃቂ ድርቅ ወዲህ አሁንም ትግል ላይ መሆንዋን ባንጊሙን ገልፀዋል። በሌላ በኩል ድርጅቱ ከተወያየባቸዉ በርካታ ነጥቦች መካከል የሰላሙ ፈተና በሆነባቸዉ የሽብርተኝነት ጥቃት እንዲሁም አወዛጋቢ የሆነዉ የቡሩንዲ ቀዉስ ይገኝበታል። ኅብረቱ የቻዱን ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢን በሊቀመንበርነት መርጦአል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ