24ኛው የግንቦት 20 በዓል20 ግንቦት 2007ሐሙስ፣ ግንቦት 20 2007የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር: ኢ ህ አ ዴ ግ የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ወታደራዊ መንግሥት ከ24 ዓመት በፊት አስወግዶ ሥልጣን የያዘበት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ ግ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ዋለ።https://p.dw.com/p/1FXuWምስል APማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዕለቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ