22 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ ቅሪተ-አካል ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ፣16 ጥቅምት 2003ማክሰኞ፣ ጥቅምት 16 2003ሰሞኑን፣ ከአዲስ አበባ 157 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በሰሜን ሸዋ፣ ሙስ፣ ወይም ቀይት እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ ፣ ከ 22 ሚልዮን ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የአንስሳትና ዕፅዋት ቅሪተ-አካል መገኘቱ ተነገረ።https://p.dw.com/p/PoQpምስል dw-tvማስታወቂያየቅሪተ-አካሉ መገኘት፣ ከ 65 ሚልዮን ዓመታት ጀምሮ የነበረውን የምድራችንን ሥነ-ምኅዳራዊ ለውጦች ለማጥናት የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ወሳኝ ግኝት መሆኑን ቅሩተ-አካሉን ያገኙት የሥነ ምድር ሳይንቲስት፤ ሳይንቲስት ዶ/ር ሙሉጌታ ፍስሐ ገልጸዋል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ