21ኛዉ የግንቦት ሀያ በዓልና የሕዝብ አስተያየት 21 ግንቦት 2004ማክሰኞ፣ ግንቦት 21 2004ትናንት ሀያ አንደኛ ዓመት የሞላው የግንቦት ሀያ በዓል በመላ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል። የኢህአዴግ ደጋፊዎች መንግሥት ባለፉት ሀያ አንድ ዓመታት ሰፊ የልማት ውጤት በማስመዝገብ የሕዝቡን ሕይወት እየለወጠ፤https://p.dw.com/p/1549Aማስታወቂያ መሆኑን ሲናገሩ፤ ተቃዋሚዎች በአንጻሩ መንግሥት የሚከተለው አሰራር ሀገሪቱን ወደአንድ ፓርቲ በመቀየር ለሰፊው ሕዝብ ሳይሆን ለጥቂቶች ብቻ የቆመ ነው ሲሉ ወቀሳ እያሰሙ ነው። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ