2012 ሞቃት ዓመት23 ታኅሣሥ 2005ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 2005የጎርጎሮሳዊ 2012ዓ,ም የሰሜን ንፍቀ ክበብ ክረምት ወቅት ባለፉት ዓመታት ከታዩት ሞቃት የተባሉ ክረምቶች አንዱ መሆኑን የተመድ የዓለም የአየር ትንበያ አመለከተ። ዓመቱ ሞቃት ከተባሉት ክረምቶች ከአንድ እስከ አስረኛ ባሉት ረድፍ በገባዉ በዚሁ ዓመት በአንፃሩ ብርዱና በረዶዉ የሰዉ ህይወት እስከመቅጠፍ የደረሰባቸዉ አካባቢዎችም አሉ።https://p.dw.com/p/17C37ማስታወቂያ