(20.01.09) የጀርመን አምባሳደር የደቡብ ኢትዮጵያ ጉብኝት13 ጥር 2001ረቡዕ፣ ጥር 13 2001የጀርመን አምባሳደር Dr.Claas-Dieter Knoop የሚመለከታቸውን የስራ ባልደረቦቻቸውን ቡድን በማስከተል በደቡብ ኢትዮጵያ ለአንድ ሳምንት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀዋል ።https://p.dw.com/p/Gdqeምስል Peter Zimmermannማስታወቂያአምባሳደሩ፣ የክልሉን ባለስልጣናት የተለያዩ የልማት ድርጅት አካላትንና የብሄር ብሄረሰቦችን ተጠሪዎችንም ማነጋገራቸውን ጌታቸው ተድላ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል ።