19ኛዉ የአለም የእግር ኳስ የዋንጫ ግጥሚያ2 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 2 2002ከነገ በስትያ በደቡብ አፍሪቃ ላይ 19ኛዉ የአለም እግር ኳስ ጨዋታ በይፋ ይጀመራል።https://p.dw.com/p/NmJCማስታወቂያበቢሊዮን የሚቆጠር ተመልካች እና የእግር ኻስ አፍቃሪ የሚከታተለዉ ዉድድር በአፍሪቃ አህጉር ሲካሄድ የመጀመርያዉ ነዉ። በሌላ በኩል የደቡብ አፍሪቃዉ የአለም እግርኻስ መድረክ የአለምን ህዝብ ከፖለቲካ እና ከጭንቀት ለአለም ለአራት ሳምንት በእግር ኻስ አለም እንደሚያቆየዉ ተነግሮአል። ዝርዝሩን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል። ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ