13 ኛው ለም አቀፍ የጤና ጉባዔ በአዲስ አበባ 15 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2004አሥራ ሦስተኛው ዓለም ቀፍ የጤና ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ በሚሌንየም አዳራሽ ተከፈተ። ጉባዔው የጤና ተደራሽነት በዓለም ዙርያና ዕድሎቹ በሚል መርህ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አምስት ቀናት ይካሄዳል።https://p.dw.com/p/14jq2ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በጉባዔው ከዓለም ዙርያ በጤናና በተያያዥ ችግሮች በዓለም አቀፍ ደረጃ የተዘጋጁና በምርጥ ተሞክሮአቸው ዕውቅና ያገኙ ከሰባት መቶ የሚበልጡ የጥናት ወረቀቶች እንደሚቀርቡ የጉባዔው ዋና አዘጋጅ አቶ ወርቅነህ በካሴ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ