ፖለቲካ13ኛው የአማራ ክልል ዝክረ ኪነ ጥበባት እና የባህል ፌስቲቫል9 ግንቦት 2010ሐሙስ፣ ግንቦት 9 2010በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 13ኛው የአማራ ክልል ዝክረ ኪነ ጥበባት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ ተጠናቀቀ። ካለፈው እሁድ ጀምሮ በተካሄደው ፌስቲቫል በክልሉ የሚኖሩ የተለያዩ ማህበረሰቦች ባህላቸውን እና ትውፊታቸውን አቅርበዋል።https://p.dw.com/p/2xtQUምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ