1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሲዳማ ክልል የመጀመርያውን ጉባኤ አካሄደ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 27 2012

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት 10ኛው ክልል መሆኑን በቅርቡ ያወጀው የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ የመጀመርያውን ጉባዔውን አድርጓል ። ጉባኤው የክልሉን ህገ መንግስት ይፋ አድርጓል፤ እንዲሁም  ርዕሰ መስተዳድርም ሰይሟል ።

https://p.dw.com/p/3en2z
Äthiopien SNNPR Konferenz zur Sidama-Zone
ምስል DW/S. Wegayehu

የሲዳማ ክልላዊ መንግስት የመጀመርያውን ጉባኤ አካሄደ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት 10ኛው ክልል መሆኑን በቅርቡ ያወጀው የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ የመጀመርያውን ጉባዔውን አድርጓል ። 190 አባላት ያሉት የሲዳማ ክልል ምክር ቤትዛሬ ጠዋት ከተመሠረተ በኋላ የክልሉን ሕገ መንግሥት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፤ እንዲሁም  የመጀመርያውን የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርም ሰይሟል ።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ታምራት ዲንሳ 

እሸቴ በቀለ