ግጭትና ቀውስ ለጤና ዘርፍ ጫና ማሳደሩ
ረቡዕ፣ ግንቦት 7 2011ማስታወቂያ
በተለይም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የሚኖሩ ዜጎችን የመተንፈሻ አካላት፣ የዓይን፣ እከክ፣ ተቅማጥ እንዲሁም የሆድ ትላትል እና የሳንባ ምች በሽታዎች እያጠቋቸው መደበኛው የጤና ጥበቃ አገልግሎት ላይ ጫና እንዳሳደረበት ተቋሙ ገልጿል። በቀጣይም ንፁሕ የመጠጥ ውኃ እጥረት፣ የጎርፍ አደጋ እና የወባ ወረርሽኝ ተፈናቃይ ወገኖች ዋነኛ ስጋቶች ሆነውም መለየታቸውን አስታውቋል። ከአዲስ አበባ ሰሎሞን ሙጬ ዘገባ አለው።
ሰሎሞን ሙጬ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ