1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ገጣሚ ሰለሞን ሣኅለ እና ሥራዎቹ

Eshete Bekeleእሑድ፣ ሚያዝያ 25 2007

አንዳንድ ግጥሞቹን ከሐሳብ ወደ ወረቀት ለማስፈር ዓመታት እንደሚፈጁበት ይገልጣል ገጣሚው። በአንድ ወቅት የአንድ ግጥሙን ሐሳብ ካገኘ በኋላ ወደ ወቀረት ለማስፈር ሦስት ዓመታት እንደፈጀበት ተናግሯል ገጣሚው። በዚያ ሁሉ ምጥ የተወለዱ ግጥሞቹን እያሰማን አብሮን የሚቆየው ገጣሚ ሰለሞን ሣኅለ ነው።

https://p.dw.com/p/1FJTm