ጀርመን እና በስደተኞች ላይ ተፈፀመ የተባለው በደል | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 30.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመን እና በስደተኞች ላይ ተፈፀመ የተባለው በደል

በጀርመን የኖርድራይን ቬስትፋልያ ፌዴራዊ ግዛት የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ጠባቂዎች በስደተኞች ላይ ፈፀሙት የተባለው በደል በሀገሪቱ ብርቱ ወቀሳ እና ቁጣ አፈራርቋል። ድርጊቱን ያወገዘው የጀርመን መንግሥት ባስቸኳይ እንዲጣራ

ጠይቋል። ፖሊስ እና ዓቃቤ ሕግ ስደተኞችን ቁም ስቅል አሳይተዋል፣ ደብድበዋል በተባሉ በኖርድራይን ቬስትፋልያ ፌዴራዊ ግዛት የሚገኙ በርካታ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ጠባቂዎች ላይ በወቅቱ ምርመራ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic