ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
ወንጀል ተፋላሚዎቹ! አዲስ ተከታታይ ድራማ ጽሑፍ በፌስ ቡክ። በፈጣን የሴራ ፍሰት፥ በአጫጭር ትእይንቶች የተገነባው ድራማ በአይነቱ ለየት ያለ ነው። ይኽ የድራማ ጽሑፍ በዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል የፌስቡክ ገፅ የሚቀርብ ሲኾን፤ ለሽልማት ያበቃል። ትእይንቶቹ ከታች ይገኛሉ። ስለ ተሳትፎ እና ውድድሩ ደግሞ ፌስቡክ ገጻችን ላይ በዝርዝር ሠፍሯል።
ምሕረት፣ ዳንኤል እና ንጉሤ ሕይወታቸውን እስከወዲያኛው የሚቀይር ከባድ አማራጮችን ይጋፈጣሉ
ምሕረት፣ ዳንኤል እና ንጉሤ በዚህ «መንታ መንገድ» ተከታታይ ድራማ፥ ክፍል 2 ከባድ አማራጮችን ይጋፈጣሉ።
ሦስት ዓመታት አልፈዋል፤ አሁን ምሕረት እና ትእግስት ዩኒቨርሲቲ ገብተው በጋዜጠኝነት እየሠለጠኑ ነው።
በፖለቲካ ውስጥ ንቁ ተሳታፊ መሆን ቀላል አይደለም። በተለይም ለጉዳዩ አዲስ የሆኑ ሰዎች በቅድሚያ ሊገነዘቡ የሚገባቸዉ በጣም ብዙ ህጎች፣ መመሪያዎቾችና መዋቅሮች አሉ። በማዳመጥ መማር በፖለቲካው ዓለም ንቁ ተሳታፊ መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያመላክታል።
ሥለ በማድመጥ መማር በመላዉ አፍሪቃ የሚገኙ አድማጮች ከሰጧቸዉ አስተያየቶች ጥቂቱን ያንብቡ።
የተዋጣላቸዉ ዘጋቢዎች፥ታታሪ፥ ወጣት የራዲዮ ጋዜጠኞች እና ድራማ ፀሐፊዎች ናቸዉ።ለራዲዮና ለአፍሪቃ ያላቸዉ ዉዴታ ያስተሳስራቸዋል
ይላኩ Facebook Twitter EMail Facebook Messenger Web Whatsapp Web
Permalink https://p.dw.com/p/1E3Hm
አልማዝ ላቦሪያ ውስጥ የምትኖር የ16 ዓመት ልጃገረድ ናት። ይሄን የመጀመሪያ ቀረፃ ያዘጋጀችው ለትምህርት ሩቅ ቦታ ለሄደው ጓደኛዋ ለዳኒ ነው። ምን ይኾን የቀረፀችው?…
የአጭር ሞገድ የሥርጭት ጊዜና መስመሮች
ዘወትር ዓርብ ከምሽቱ አንድ እስከ ሁለት ሰዓት
1) 15275 ኪሎ ኼርትስ 19 ሜትር ባንድ
2) 17,800 ኪሎ ኼርትስ 16 ሜትር ባንድ
ሳተላይት፣
1) በዓረብሳት ወይም በባድር አራት፣ በ 11,996 ሜጋ ኸርዝ ፥ DWA2
2) በናይል ሳት 102፣ ሰባት ዲግሪ west፥ DWA 2: በ11,900 ሜጋ ኸርዝ
ትምህርት ለአፍሪቃ እድገት ቁልፍ ሚና አለው። ይሁንና ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርስቲዎች በበቂ ሁኔታ የሉም። በማዳመጥ መማር የተባለው የዶቼ ቬለ አዲሱ የመገናኛ ብዙሃን የርቀት ትምህርት በሁሉም የአህጉሪቱ ክፍሎች እውቀትን ለማዳረስ ይጥራል።