1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመናውያኑ ፍራቻ ከምን ይመነጫል?

ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 5 2011

ጀርመናውያን ከሚያሳስቧቸው አበይት ጉዳዮች መካከል ወደ አገሪቱ የሚነጉዱ የአፍሪካ እና መካከለኛው ምሥራቅ ስደተኞች እና ፍላጎቶቻቸው ይገኝበታል። በጀርመን በተሰራ አንድ ጥናት መሠረት በርካታ ዜጎች አገሪቱ ከጎርጎሮሳዊው 2015 ዓ.ም. ወዲህ የበረታውን የስደት ቀውስ መቋቋም አትችልም የሚል ሥጋት ተጭኗቸዋል።

https://p.dw.com/p/3PM8W
Symbolbild Angst
ምስል Imago Images/Panthermedia

አውሮፓ እና ጀርመን

ጀርመናውያን ከሚያሳስቧቸው አበይት ጉዳዮች መካከል ወደ አገሪቱ የሚነጉዱ የአፍሪካ እና መካከለኛው ምሥራቅ ስደተኞች እና ፍላጎቶቻቸው ይገኝበታል። በጀርመን በተሰራ አንድ ጥናት መሠረት በርካታ ዜጎች አገሪቱ ከጎርጎሮሳዊው 2015 ዓ.ም. ወዲህ የበረታውን የስደት ቀውስ መቋቋም አትችልም የሚል ሥጋት ተጭኗቸዋል። ምጣኔ-ሐብታዊ ውድቀት፣ ሽብርተኝነት እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሚከተሉት የፖለቲካ ፍልስፍና እና በዓለም ላይ የሚያሳድሩት ጫና በጀርመናውያን ዜጎች ዘንድ ፍራቻ ካሳደሩ ጉዳዮች መካከል ይገኙበታል።  

በዛሬው የአውሮፓ እና ጀርመን መሰናዶ ይልማ ኃይለሚካኤል ጀርመናውያኑን የሚያሳስቧቸውን ጉዳዮች ይዳስሳል። 

ይልማ ኃይለሚካኤል

እሸቴ በቀለ