የነፃነት ድምጽ፤ ዶይቸ ቬለ አማርኛ 50 ዓመት
የአማርኛው ክፍል ባልደረቦች በጋራ
የአማርኛው ክፍል ባልደረቦች ጣቢያው በአሁኑ ወቅት በሚገኝበት የቦን ከተማ፤ ከግራ ወደቀኝ፦ አርያም ተክሌ፣ ንጋት ከተማ፣ ማንተጋፍቶት ስለሺ፣ ሱዛነ በርገርስ፣ መስፍን መኮንን፣ ሸዋዬ ለገሰ፣ አዜብ ታደሰ፣ ኂሩት መለሰ፤ ከበስተኋላ ተክሌ የኋላ፣ ልደት አበበ፣ ሉድገር ሻዶምስኪ፣ ነጋሽ መሐመድ።
አዘጋጅ: ማንተጋፍቶት ስለሺ/ ሉድገር ሻዶምስኪ/አርያም ተክሌ