[No title]
የኪር እርምጃ ሐገሪቱን ከከፋ ጥፋት ይከታል ተብሎ የተፈራዉን ግጭትና ጠብ ይበልጥ እንደሚያካርረዉ ታዛቢዎች እየተናገሩ ነዉ።ባለፈዉ ሐምሌ መጀመሪያ እንዳዲስ ያገረሸዉን ግጭት በመፍራት ወደ ዉጪ የሚሰደደደዉ ሕዝብ ቁጥር እየጨመረ ነዉ።ስደተኛዉ ከሐገር እንዳይወጣ የመንግሥትና የተለያዩ ታጣቂ ሐይላት በጠመናጃ ሐይል እያስገደዱት መሆን የተለያዩ ምንጮች ዘግበዋል።
ፋሲል ግርማ
ነጋሽ መሐመድ