የእቴጌ ጣይቱ ሆቴልና መልሶ የማደሱ እንቅስቃሴ
ረቡዕ፣ ጥር 20 2007ማስታወቂያ
በዚህ ብርቅ -ድንቅ ቅርስ ላይ የደረሰው ቃጠሎ ፣ ኢትዮጵያውያንን ከማሳዘኑና ከማስቆጨቱም ፣ ስለቅርስ የመጠበቅ እጅግ አስፈላጊነት ፤ በተለያዩ መገናኛ ብዙኀን በሰፊው እንዲወያዩበት በር ከፍቷል። የእቴጌ ጣይቱን ሆቴል፤ በነበረው ይዞታ መልሶ ለማደስ ፣ ልዩ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች እጥረት ቢኖርም አይገድም ተብሏል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ