የኢትዮጵያዉያኑ አዲስ መኖርያ - ጅቡቲ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 08.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

የኢትዮጵያዉያኑ አዲስ መኖርያ - ጅቡቲ

ምስራቅ አፍሪቃዊትዋ ሃገር የኢትዮጵያና ትንሽዋ አጎራባች ሃገር ጅቡቲ ጥሩ የሆነዉን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት በማሻሻል ላይ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅት ወደ 50,000 ኢትዮጵያዉያን በተራራማዋ ሃገር በጅቡቲ ይኖራሉ፤ አብዛኞቹ ወደ ጅቡቲ የሚመጡት ደግሞ ሥራ ፍለጋ ነዉ።