የአፋር ነፃ አውጭ ፓርቲ አባል ማብራሪያ | ኢትዮጵያ | DW | 10.01.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአፋር ነፃ አውጭ ፓርቲ አባል ማብራሪያ

አመራሮቹ በስደት በውጭ ሀገር ይንቀሳቀሱ የነበሩት የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር መንግሥት ባስተላለፈው የሰላም ጥሪ መሠረት hሀገር ውስጥ ገብተው ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ለመሥራት ፈቃደኛነታቸውን አመለከቱ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:29

«በቅርቡ ሠመራ ላይ ስብሰባ ያካሂዳል»

ፓርቲው በአዲስ አበባ ከተማ ለቀናት በዝግ ስብሰባ ማካሄዱ የተገለፀ ሲሆን በሱልጣን አሊሚራ ሀንፍሬ ልጅ በዑበር አሊ ሚራህ ሀንፍሬ የሚመራው የዚህ ፓርቲ የአመራር አባል የሆኑት አቶ መሐመድ ዳውድ ከምርጫ 97 ጀምሮ በፖለቲካው ትግል በበኩላቸው ያጋጠማቸውን ለአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በመዘርዘር ፓርቲያቸው በቀጣይ ለመሥራት ያቀዳቸውን ጉዳዮች አንስተዋል። ዘገባው በአቶ መሐመድ ማብራሪያ ይጀምራል፤ 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች