የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ተቃዉሞ
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2011ማስታወቂያ
የመንግስት ቤት የተከራዩ የአዲስ አበባ ነጋዴዎች አዲስ የተደረገባቸዉን የኪራይ ጭማሪ በመቃወም ዛሬ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ቤት አቤት አሉ።ከ6ሺሕ እንደሚበልጡ የተናገሩት ነጋዴዎች አለቅጥ የበዛዉ የኪራይ ጭማሪ እንዲሻሻል በተጋጋሚ አቤት ቢሉም እስካሁን ሰሚ አላገኙም።የጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ለነጋዴዎቹ አቤቱታ መልስ ለመስጠት ለመጪዉ ሚያዚያ 24 ቀጠሮ ሰጥቷቸዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ተስፋለም ወልደየስ