ፖለቲካየአቶ አብዲ መሀመድ ኡመር የፍ/ቤት ውሎ 29 ጥቅምት 2011ሐሙስ፣ ጥቅምት 29 2011የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የወንጀል ችሎት ዛሬ ባካሄደው ችሎት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አቶ አብዲ መሀመድ ኡመርን ክስ አዳመጠ። ፍርድ ቤቱ በአቶ አብዲ መሀመድ ኡመር ላይ በተለያዩ ወንጀሎች የተመሰረቱባቸውን ክሶች ለማጣራት ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ያቀረበውን ጥያቄ ተቀብሎ የ14 ቀናት ጊዜ ፈቅዷል። https://p.dw.com/p/37ubBምስል DW/T. Waldyesማስታወቂያየአቶ አብዲ መሀመድ ኡመር የፍ/ቤት ውሎTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተስፋለም ወልደየስ