1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የአምነስቲ መግለጫ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 3 2011

የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ትናንት ባሰራጨዉ መግለጫዉ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይ ጋዜጠኞችንና ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ማሰሩና ለመክሰስ ማስጠንቀቁ ሐገሪቱን ከዓመት በፊት ወደነበረችበት እንዳይመልስ ያሰጋል ባይ ነዉ

https://p.dw.com/p/3Lro9
Logo von Amnesty International

የአምነስቲ መግለጫ


ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት በማክበር ረገድ ባለፈዉ አንድ ዓመት ያሳየችዉ መሻሻል እንዳይቀለበስ አሳሰበ።የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ትናንት ባሰራጨዉ መግለጫዉ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይ ጋዜጠኞችንና ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ማሰሩና ለመክሰስ ማስጠንቀቁ ሐገሪቱን ከዓመት በፊት ወደነበረችበት እንዳይመልስ ያሰጋል ባይ ነዉ።ድርጅቱ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፣ የተመሠረተባቸዉ ክስም እንዲሰረጥ ጠይቋልም።

ሐና ደምሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ