1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የትግራይ የቱሪዝም ካርታ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2011

የትግራይ ክልልን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ የቱሪዝም መስህቦች የሚያመለክት ካርታ ማዘጋጀቱን የክልሉ የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።ቢሮዉ «በዓይነቱ የመጀሪያ» ያለዉ ካርታ የክልሉን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ይጠቅማል ባይም ነዉ

https://p.dw.com/p/3HIRa
Äthiopien Tourismus Amedom Gebreyesus
ምስል Million Haileselassie

የትግራይ የቱርዚም መስሕቦችን ጠቋሚ ካርታ

 

የትግራይ ክልልን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ የቱሪዝም መስህቦች የሚያመለክት ካርታ ማዘጋጀቱን የክልሉ የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።ቢሮዉ «በዓይነቱ የመጀሪያ» ያለዉ ካርታ የክልሉን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማሳደግ ይጠቅማል ባይም ነዉ።አምዶም ገብረየሱስ የተባሉ የቱሪዝም ባለሙያ ያዘጋጁት ካርታ ከአንድ መቶ በላይ ታሪካዊና ልዩ አሰራር ያላቸው አብያተ ክርስትያን፣ ነጃሺን ጨምሮ በመቐለና ሌሎች አካባቢዎች የሚገኙ መስጊዶች እንዲሁም ሌሎች ተፈጥሯዊ መስህቦች ያካተተ ነዉ።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም ወልደየስ