የሶማልያ መንግስት ጥቃት እና አል ሸባብ | ኢትዮጵያ | DW | 08.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሶማልያ መንግስት ጥቃት እና አል ሸባብ

የሶማልያ ሽግግር መንግስት እና መፍቀሬ የሽግግሩ መንግስት ኃይላት በአል ሸባብ ሰፈሮች አንጻር ጠንካራ የጥቃት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

default

ባለፈው ሳምንት በተጀመረው ጥቃት መደዳ በመዲናይቱ ሞቃዲሾ በተካሄደው ብርቱ ውጊያ በአል ሸባብ ቁጥጥር የነበረ ሰፊ አካባቢ መያዛቸውን እየገለጹ ነው። በጥቃቱ መጠናከር የተነሳም ከአል ሸባብ ጎን ሆነው ሲዋጉ ነበር የተባሉ የውጭ ዜጎች የሆኑ ታጋዮች ከሶማልያ እየሸሹ መሆናቸው ተመልክቶዋል።

ዘሪሁን ተስፋየ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

DW.COM