ስፖርት ግንቦት 5፣2019
ሰኞ፣ ግንቦት 5 2011ማስታወቂያ
በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ፍጻሜ፣ በመገባደድ ላይ ያለው የጀርመን የቡንደስ ሊጋ ጨዋታ ፣የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክለቦች ውድድር እንዲሁም የስፔይኑ የፎርሙላ አንድ የመኪና እሽቅድምድም እና ውጤቶቻቸው ተካተዋል። አዘጋጅዋ ሃይማኖት ጥሩነህ ታቀርብልናለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ኂሩት መለሰ