የሙሴቬኒ ቃለ መሃላ መፈጸም፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሙሴቬኒ ቃለ መሃላ መፈጸም፣

የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ለ 4ኛ ጊዜ የስልጣን ዘመናቸው የሚራዘምበትንም ሆነ በፕሬዚዳንትነት አገሪቱን መግዛት የሚቀጥሉበትን ሁኔታ ፣ በዛ ያሉ መሰል አፍሪቃውያን መሪዎች በተገኙበት ልዩ ሥነ ሥርዓት፣ ቃለ-መሃላ ፈጽመዋል።

default

ይሁንና ክብረ በዓሉ፣ ባለፉት ሳምንታት ሲካሄድ በቆየውና በየጊዜው በኃይል እርምጃ ሲታረቅ በቆየው ሰላማዊ ሰልፍ ታጅቦ ነው የተከናወነው። የዶቸ ቨለ የኪስዋሂሊው አገልግሎት ባልደረባ አንድሪያ ሽሚት የጻፈችውን ሐተታ ተክሌ የኋላ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

አንድሪያ ሽሚት

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ