ፖለቲካጀርመንየመጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካጀርመንHirut Melesse3 መጋቢት 2018ሐሙስ፣ መጋቢት 3 2018በዜና መጽኄት የ«ፋይዳ» ዲጂታል መታወቂያ፡ በቴክኖሎጂ እድገት እና በዜጎች መብት መካከል ያለው ሚዛን፤ የጦርነት ስጋት ያዣበበባት ትግራይ ክልል እና የህወሓት አስገዳጅ የገንዘብ ማሰባሰብያ ፤ በአዲስ አበባ እና ደሴ መንገድ የአሽከርካሪዎችና ተጓዦች የደኅንነት ሥጋት ማየሉ፤ ነጻ ሚዲያ የሚኖረው ሚና ትኩረት እንዲሰጠው መጠየቁ፤ እንዲሁም የጀርመን የፌዴራሊዝም ሥርዓት አተገባበር እና ልዩ መገለጫው ይሰኛሉ ዘገባዎቹ ። https://p.dw.com/p/5AIqXማስታወቂያ