ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
ቶማስ እና ኤድና ሊያ የዶክተር ሙሴ ክሊኒክ ሄዳ እንድትታከም መክረዋታል። ምክንያታቸው ግን ይለያያል። ሊያ ምክራቸውን ትቀበል ይሆን? ታሪኩን ከራሱ ከቶማስ እንስማ።