1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝግጅቶቻችን በድምፅ

የዕለቱን ዝግጅት ለማዳመጥ «የቀጥታ ሥርጭት ማድመጫ» የሚለውን ማገናኛ ይጫኑ

https://p.dw.com/p/E6IA

የአንድ ሣምንቱ የስርጭት ኮሮጆም "ዝግጅት" የሚለውን በመጫን ሊገኝ ይችላል። የአማርኛ፣ የኪስዋሂሊ፣ የሀውሳ፣ የእንግሊዝኛ፣ የፈረንሣይኛ እና የፖርቱጊዝኛ ቋንቋ ሥርጭት በሚተላለፍበት ጊዜ በኢንተርኔት በቀጥታ ማድመጥም ይቻላል። በፌስቡክ የቀጥታ ሥርጭት፣ በቴሌግራም፤ እንዲሁም በDW Amharic መተግበሪያ ላይም ልታገኙን ትችላላችሁ። አስተያየታችሁ ዐቢይ ግምት የሚሰጠው ነው። በ +49-228-429-164995 ደውሉልን። በአጠቃላይ በዝግጅታችን ላይ አስተያየታችሁን በኢሜይልም ልትልኩልን ትችላላችሁ።

ድረ-ገጽ አድራሻችን፦ amharic@dw.com ነው።

የቀጥታ ሥርጭት ማድመጫ