ውይይት ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ  | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ውይይት ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ 

በኢትዮጵያ ወቅታዊ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ትናንት በብሪታንያ ፓርላማ ተካሄደ። ጉባዔው ለንደን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ፣ የሦስተኛው ዓለም የድጋፍ ኮሚቴ በመባል በሚታወቀው ድርጅት ተባባሪነት ነው የተዘጋጀው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:23

ውይይት ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ 

በዚሁጉባኤ ላይ የብሪታንያ ፓርላማ አባላት ፣ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሌሎች የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ተሳትፈዋል። በጉባባኤው ላይ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የፖለቲካ እና ሌሎች እስረኞች አያያዝም ተነስቷል። የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ ዝርዝሩን ያቀርብልናል።

ድልነሳ ጌታነህ 
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ   
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች