1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ካቦሬ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዉን አሸነፉ

ሐሙስ፣ ኅዳር 17 2013

የ63 ዓመቱ የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት ሮማርክ ክርስትያን ካቦሬ ባለፈዉ እሁድ የተካሄደዉን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸዉ ዛሬ ተነገረ።  ከጎርጎረሳዉያኑ 2015 ጀምሮ ስልጣን ላይ የሚገኙት ካቦሬ በምርጫዉ 57,8 ድምፅን በማግኘት ስልጣን መንበሩን ይዘዉ እንደሚቀጥሉ ተነግሮአል።

https://p.dw.com/p/3lsra
Roch Marc Christian Kabore gewinnt Wahl in Burkina Faso
ምስል Issouf Sanogo/AFP/Getty Images

የ63 ዓመቱ የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት ሮማርክ ክርስትያን ካቦሬ ባለፈዉ እሁድ የተካሄደዉን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸዉ ዛሬ ተነገረ።  ከጎርጎረሳዉያኑ 2015 ጀምሮ ስልጣን ላይ የሚገኙት ካቦሬ በምርጫዉ 57,8 ድምፅን በማግኘት ለሁለተኛ ዘመነ ስልጣን መንበሩን ይዘዉ እንደሚቀጥሉ ተነግሮአል።

 

አዜብ ታደሰ 

ማንተጋፍቶት ስለሺ