ከአመለሰት ሙጬ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
እሑድ፣ ሰኔ 2 2011ማስታወቂያ
በዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ የፊልም ተዋናይ እና ዳይሬክተር አመለሰት ሙጬ እንግዳ ሆናለች። አመለሰት በፈረንሳይ በተካሔደው 72ኛው የካንስ የፊልም ፌስቲቫል ላይ ተሳትፋ ነበር። አመለሰት ይፈለጋል እና ስለፍቅር በተባሉ ሁለት ፊልሞች ላይ ተውናለች። ከዚህ በተጨማሪ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ያተኮረው አረንጓዴ መሬት የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅታለች። በፓሪስ የምትገኘው የዶይቼ ቬለ ወኪል ሐይማኖት ጥሩነህ በ72ኛው የካንስ የፊልም ፌስቲቫል የተሳተፈችውን አመለሰት ሙጬን አነጋግራታለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
እሸቴ በቀለ