ኢትዮጵያ እና ረቂቁ ሕግ ኤችአር 128 | ኢትዮጵያ | DW | 04.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ እና ረቂቁ ሕግ ኤችአር 128

የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በመተቸት በዩኤስ አሜሪካ የህግ መምሪያ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተዘጋጀው ኤችአር 128 የተባለው ረቂቅ ሕግ የኮሚቴውን ጽድቂያ አገኘ። ይሁንና፣ ረቂቁ ሕግ እንደታቀደው ባለፈው ሰኞ በሕግ መምሪያው ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ሳይቀርብ ቀርቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:33 ደቂቃ

የሰብዓዊ መብት ይዞታ ተመልካቹ ረቂቅ ሕግ

በዩኤስ አሜሪካ ምክር ቤት በሚነሱ ረቂቅ ሕግ ሀሳቦች ላይ የኢትዮጵያን ጉዳይ ለማስከበር የሚንቀሳቀሰው ቡድን ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እንዳሉት፣ ምክር ቤቱ ረቂቁን ሕግ እንዲያጸድቅ ተይዞ የነበረው እቅድ ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች