1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኅብረተ ሰብየመካከለኛው ምሥራቅ

ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት

እሑድ፣ ጥር 2 2013

በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ በሚገኝ እስር ቤት ላለፉት አስራ አንድ ወራት ገደማ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ተዘንግተናል እያሉ ነው። ኢትዮጵያውያኑ በእስር ላይ ሲቆዩ በቂ አልባሳት እንኳ እንደሌላቸው ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል። በጅዳ የሚከገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ግን በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/3nj2J
Karte Horn von Afrika Golfstaaten EN

ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት

በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ በሚገኝ እስር ቤት ላለፉት አስራ አንድ ወራት ገደማ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ተዘንግተናል እያሉ ነው። ኢትዮጵያውያኑ በእስር ላይ ሲቆዩ በቂ አልባሳት እንኳ እንደሌላቸው ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል።

በጅዳ የሚከገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ግን በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል።

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ

ሒሩት መለሰ