«ናኖ ቴክኖሎጂ» | ሳይንስ እና ህብረተሰብ | DW | 11.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ሳይንስ እና ህብረተሰብ

«ናኖ ቴክኖሎጂ»

በላስ ቬጋስ፤ ዩናይትድ ስቴትስ ፣ በባርሴሎና ፤ እስፓኝና በሃኖፈር ፣ ጀርመን በያመቱ ከጥር አንስቶ እስከ ሚያዝያ በየተራ ስለሚካሄድ የኤሌክትሮኒክስ ዐውደ ርእይ፣ ባለፈው ዝግጅታችን ስናወሳ ፣ ከሞላ ጎደል ስለ «ናኖ ቴክኖሎጂ» ጭምር መግለጻችን ነበር።

Audios and videos on the topic